Wednesday, July 9, 2025
PROGRAM AND FEATURES
NBC MAGAZINE
NBC REALITY SHOW
NBC TALK SHOW
NBC DOCUMENTARY
View All Result
PROGRAM AND FEATURES
NBC MAGAZINE
NBC REALITY SHOW
NBC TALK SHOW
NBC DOCUMENTARY
View All Result
View All Result
“ግብርና ለስራ እድል ፈጠራ 60 በመቶ አስተዋጾ እያደረገ ነው” ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)
“ግብርና ለስራ እድል ፈጠራ 60 በመቶ አስተዋጾ እያደረገ ነው” ግርማ አመንቴ(ዶ/ር)
July 9, 2025
News
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram
NBC Ethiopia
በኢትዮጵያም ግብርና ለዓመታዊ ጥቅል ሀገራዊ ምርት 32 በመቶ ለስራ እድል ፈጠራ ደግሞ 60 በመቶ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ።
በ3ኛው የአፍሪካ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፎረም ላይ ትኩረቱን የግብርና እሴት ሰንሰለት ላይ ያደረገ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።
በፓናሉ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ፤ ለስራ ዕድል ፈጠራ ወሳኝ በሆኑት ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት ፕሮግራም እና የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ላይ ትኩረት አድርገን ልንሰራ ይገባል ብለዋል፡፡
ግብርና የኢኮኖሚ እና የስራ እድል ፈጠራ ምተር መሆኑን ገልጸው፤ በአፍሪካ ከ60 በመቶ በላይ የሚሆኑት ዜጎች ግብርና ላይ የተመሠረቱ መሆናቸውን ተናግረዋል። ባለፉት ዓመታት በስንዴ ልማት፣ በአረንጓዴ አሻራ እና በሌማት ትሩፋት መርሐግብር በተሰራው ስራ በግብርናው ዘርፍ ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡን ተናግረዋል።
የአፍሪካ ስራ ፈጠራ ፎረም በአፍሪካ በሚቀጥሉት 15 ዓመታት ከ80 እስከ 125 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ እድል ለመፍጠር የያዘውን ዕቅድ ለማሳካት ግብርና ወሳኝ ዘርፍ መሆኑን አስታውቀዋል።
ዘርፉን ለማሳደግ ግብርናን ማዘመን፣ የግብርና እሴት ሰንሰለትንና የገበያ ትስስርን ማስፋፋት እንዲሁም በዘርፉ ያሉትን የፖሊሲ እና ሌሎች ችግሮችን ለመፍታት በትብብር መሥራት እንደሚገባ ገልጸዋል ሲል የዘገበው ኢ ፕ ድ ነው፡፡
Source:
@NBCEthiopia
NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post
3ኛው የአፍሪካ የስራ ዕድል ፈጠራ ፎረም የማጠናቀቂያ መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል
10 ሺህ የቅድመ ክፍያ ስማርት ቆጣሪዎች ገጠማ ተከናወነ
Related Posts
ግባችን ወጣቱን መለወጥና ስራ ፈጠራን ማሳደግ ነው – አደም ፋራህ
July 9, 2025
10 ሺህ የቅድመ ክፍያ ስማርት ቆጣሪዎች ገጠማ ተከናወነ
July 9, 2025
3ኛው የአፍሪካ የስራ ዕድል ፈጠራ ፎረም የማጠናቀቂያ መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል
July 9, 2025
በመስከረም የሚሞሸረው – የአፍሪካው ፀሐይ
July 9, 2025
ታይቶ የማይታወቀው የሚሳዔልና ድሮን ጥቃት በዩክሬን ላይ
July 9, 2025
ስለ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የዓለም ዓቀፍ መገናኛ ብዙኃን ምን አሉ?
July 9, 2025
10 ሺህ የቅድመ ክፍያ ስማርት ቆጣሪዎች ገጠማ ተከናወነ
ግባችን ወጣቱን መለወጥና ስራ ፈጠራን ማሳደግ ነው - አደም ፋራህ
Leave a Reply Cancel reply
Your email address will not be published. Required fields are marked *
Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
Recent News
ግባችን ወጣቱን መለወጥና ስራ ፈጠራን ማሳደግ ነው – አደም ፋራህ
July 9, 2025
July 9, 2025
10 ሺህ የቅድመ ክፍያ ስማርት ቆጣሪዎች ገጠማ ተከናወነ
July 9, 2025
Popular Posts
የሆድ መነፋት ምንድ ነው?
ሱስ ምን ማለት ነው?
አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)
የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ
በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች
Follow Us:
Follow Us:
Recent News
ግባችን ወጣቱን መለወጥና ስራ ፈጠራን ማሳደግ ነው – አደም ፋራህ
July 9, 2025
July 9, 2025
Advertising
Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
Terms & Policy
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.
View All Result
NEWS PROGRAM
PROGRAM AND FEATURE
NBC MAGAZINE
NBC REALITY SHOW
NBC TALK SHOW
NBC DOCUMENTARY
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.
Welcome Back!
Login to your account below
Remember Me
Forgotten Password?
Create New Account!
Fill the forms bellow to register
All fields are required.
Retrieve your password
Please enter your username or email address to reset your password.
Add New Playlist
Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?
Related News
01 Apr, 2025
New Recruits Across Japan Mark First Day . . .
18 Apr, 2025
A Survey Suggests Most Americans Are Not . . .
19 Apr, 2025
Queue here for Easter: Roads, bakeries, . . .
10 May, 2025
Sirsa: Missile Like Object Falls near AF . . .
04 May, 2025
Mbappé scores twice and Madrid wins agai . . .
22 Mar, 2025
‘We went for sightseeing’ — Super Eagles . . .
19 Jun, 2025
My favourite frozen drink machine is at . . .
27 May, 2025
North Sea 'wake-up call' as survey revea . . .