TRENDING NEWS
Back to news
28 Jun, 2025
Share:
760 ሚሊዮን ዶላር ከዓለም ባንክና የገንዘብ ድርጅት ተገኘ፤ ለሃዋላ ልዩ ማነቃቂያ ሊደረግ ነው
@Source: ethioreview.org
Skip to content Saturday 28 June 2025 ENGLISH HOME MEDIA links ስፖርት ወሬ and ጤና Home demo times 𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔𝖗𝖊𝖛𝖎𝖊𝖜.𝖔𝖗𝖌 ኢትዮ ሪቪው ኦንላይን - በሰው ልጆች ዕልቂት መነገድ ይቁም! ART and CULTURE ENTERTAINMENT ብርቱካንና ቤተሰቦቿ እውነቱን ገለጡት፤ በልምምድ የተሰራ ድርማ በኢቤስ ሲጋለጥ March 27, 2025 ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሃሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ ማህበራዊ አንቂዎችን ” አደብ ግዙ” ሲል አስጠነቀቀ January 25, 2021 “ወደ ተከዜ ግንባር የዘመትኩት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ተጋድሎን ለመቀላቀል ነው” ረዳት ፕሮፌሰር አማረ ጥጋቡ November 26, 2021 ከምትሰራበት ቤት ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ሰርቃ የተሰወረች ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለች November 20, 2024 ART and CULTURE ENTERTAINMENT ሰብአዊ ዕርዳታ በአውሮፕላን እንዲሆን ጥያቄ ቀረበ July 2, 2021 “ምንዛሬ ይረክሳል ያከማቻችሁትን ዶላር ሳይመሽ አውጡና ሽጡ ” ኤርሚያ አመልጋ August 2, 2024 አስር ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ እንዲሆኑ ተውሰነ August 7, 2022 ኢምፔሪያሊስት አሜሪካና አሽከሮቿ ምዕራብ አውሮፓ ኢትዮጵያን ለምን ጠሏት? July 15, 2021 በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት የተከሰሰው የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽ በአመዛኙ ድል እንደቀናው ተገለጸ May 21, 2025 ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለፓርላማ የሰጡት ማብራሪያ July 4, 2024 የህብታቸውን ምንጭ የሚያውቁ አይሰጉም! ማብራሪያ June 22, 2024 የሀገር አቀፍ የምክክር ሂደት ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት June 4, 2024 የምክክር ሂደት ይፋዊ ማስጀመሪያ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር June 4, 2024 Architecture Inspiration Social media June 28, 2025” ፅንፈኛው ቅማንት ” የተባለ ታጣቂ በርካታ ሾፌሮችን ገደለ፤ አግቶ የወሰዳቸውም አሉ June 28, 2025760 ሚሊዮን ዶላር ከዓለም ባንክና የገንዘብ ድርጅት ተገኘ፤ ለሃዋላ ልዩ ማነቃቂያ ሊደረግ ነው June 27, 2025ኤርትራ ኢትዮጵያን ከሳ የመልስ መግለጫ አወጣች፤ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት እንዳልጣሰች አስታውቃለች June 27, 2025በሕጋዊና ትይዩ ገበያው ያለውን የውጭ ምንዛሬ ልዩነት መጥበብ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ June 27, 2025በሚቀጥለው ዓመት የዋጋ መናር ላይ በጥብቅ እንደሚሰራ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፤ ግሽበት ቀነሰ June 26, 2025የጎጃም ፋኖ ከአዲሱ ሕብረት ወጣ፤ ከሌሎች ጋር ቅንጅት ወይም ውህደት ለመፈጸም እየሰራ ነው፤ ለድርድር የወሰኑ አሉ June 24, 2025ቅዠት ራዕይ ነበር ፤ቅዠት ኢሳያስ ዘንድ ነበር፤ ቅዠት ራሱ ኢሳያስ ነበር፤ ቅዥት ኢሳያስን ሆኖ ኖሮ ኖሮ …. June 24, 2025ከሰባ በላይ የመንግስት ተቋማት ከ404 ሚሊዮን ብር በላይ መመሪያውን ያልተከተለ ግዥ ተፈጽሟል June 24, 2025ሻዕቢያ ኢትዮጵያን ለመውረር እያደረገ ያለውን ዝግጅት እንዲያቆም መንግስት ለዓለም ሁሉ አስጠነቀቀ June 24, 2025ኢትዮጵያ ድፍድፍ ነዳጅ የማምረት ሙከራ ጀመረች፤ በመጪው መስከረም ጋዝ ወደ ውጭ ይላካል June 23, 2025የእስራኤል ኢራን ጦርነት ድንበሩን እያሰፋ፣ አሰላለፉ እየለየ ነው፤ June 23, 2025“ሰው ከመሬት በላይ ከፍ ብሎ መታየት አለበት፤ ትህነኛ የትግራይ ሕዝብ አንድ አይደሉም “አቶ ጌታቸው June 23, 2025አንዳንድ ነጥቦች ስለ ኢራንና እስራኤል ጦርነት June 23, 2025ሩሲያ ለኢራን ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች፤ ኔቶ የአሜሪካንን ጥቃት “ህጋዊ”አለው June 23, 2025አሜሪካ “የእኩለ ሌሊት መዶሻ” ጥቃት ላይ የትኞቹን የጦር መሳሪያዎች ተጠቀመች? ዋጋቸውስ? June 23, 2025የትግራይ ክልል የፍትህ ቢሮ ኃላፊ እውነቱን መሰከሩ፤ ታዬ ደነደአ ይሰማል? 𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔𝖗𝖊𝖛𝖎𝖊𝖜.𝖔𝖗𝖌 ኢትዮ ሪቪው ኦንላይን - በሰው ልጆች ዕልቂት መነገድ ይቁም! Architecture Inspiration Social media ENGLISH HOME MEDIA links ስፖርት ወሬ and ጤና Home demo times ECONOMY 760 ሚሊዮን ዶላር ከዓለም ባንክና የገንዘብ ድርጅት ተገኘ፤ ለሃዋላ ልዩ ማነቃቂያ ሊደረግ ነው ECONOMYNews 760 ሚሊዮን ዶላር ከዓለም ባንክና የገንዘብ ድርጅት ተገኘ፤ ለሃዋላ ልዩ ማነቃቂያ ሊደረግ ነው Ethioreview news—June 28, 2025 FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail ኢትዮጵያ በመጪው ሳምንት ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት 760 ሚሊዮን ዶላር እንደምታገኝ የብሔራዊ ባንግ ገዢ ማሞ ምሕረቱ አስታወቁ። ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ካፒታሏ በ235 በመቶ ማደጉም ተመልክቷል። ከሃዋላ ከፍተኛ ገቢ ቢገኝም በቀጣዩ ዓመት ልዩ ማነቃቂያ እንደሚኖር ተጠቁሟል። የብሔራዊ ባንክን የአስራ አንድ ወራት ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ ያቀረቡት የባንኩ ገዢ እንዳሉት ኢትዮጵያ ከሁለቱ ተቋማት የምታገኘው ገንዘብ የሚለቀቀው በሰባትና ስምንት ቀናት ውስጥ ነው። ይህ ገንዘብ በአሁኑ ሰዓት እያደገ ያለውን የአገሪቱን የምንዛሬ ክምችት ከማሳደግ አልፎ በቀጥታ በአገሪቱ ገበያ ላይ በመጨመር የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ዓይነተኛ ሚና እንደሚጫወት ተመልክቷል። More stories ኢትዮጵያ እንደገና አንድ ሆና ተሰፋች፤ ደስም አለን! July 27, 2021 ቻይናና ሩሲያን ጨምሮ 30 የዓለም ሀገራት በታዳጊ ሀገራት ላይ የሚደረገውን የአንድ ወገን ማዕቀብ ተቃወሙ October 1, 2021 ብአዴንን ለአማራ ዳግም ማዋለድ – በሲአይኤው ቅምጦች እነ ሻለቃ ዳዊት July 8, 2022 ህወሃትና ኦነግ ሸኔ በሽብርተኛ ድርጅትነት እንዲሰየሙ የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ May 1, 2021 “የትግራይ ሰራዊት ከአላማጣ ሶስት ኪሎሜትር ርቀት ላይ ነው፤ አዲስ ብርሃንና ጋርጃሌ ቀበሌዎች ይዘዋቸዋል” April 15, 2024 ከማክሮ ኢኮኖሚው ማሻሻያ በፊት ኢትዮጵያ የነበራት የምንዛሬ ክምችት በዓለምአቀፉ ገበያ ለሁለት ሳምንት የሚሆን ወጪዎቿን ብቻ የሚXእፍን ነበር። አቶ ምህረቱ እንዳስታወቁት አሁን ላይ የተያዘው የውጭ ምንዛሬ ክምችት፣ኢትዮጵያ የሶስት ወራት የውጭ ግብይትማድረግ የሚያስችል ደረጃ ደርሷል። በዚሁም እንደ ነዳጅ ፣ ማዳበሪያ ፣ መድሀኒት ወዘተ ለመሸመት የሚያስችል የውጭ ምንዛሬ አከማችታለች። የውጭ ምንዛሬ ክምችት ዕድገቱ በመቶኛ ሲሰላ 235% እንደሆነም ከባንኩ ገዢ ገለጻ ለመረዳት ተችሏል። ኢትዮጵያ ባለፉት አስራ አንድ ወራት ከውጭ ንግድ ፣ አገልግሎት ፣ ሀዋላ ፣ የውጭ ኢንቨስትመንት ፣ ብድርና ድጋፍ 32.1 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር አግኝታለች ። የኢትዮጵያ መንግስት በሚቀጠለው ሳምንት ከአለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት 750 ሚሊዮን ዶላር ያገኛል። በሚቀጥለው አመት ደግሞ 1 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ ይደረግለታል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ ዓመት ለመንግስት የቀጥታ ብድር አልሰጠም። ከገበያው ላይም ከ 750 ቢሊዮን ብር በላይ ሰብስቧል ይህ የባንኩ ገዢ ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ ዳታ እንደሚያሳየው የፋይናንስ ዘርፉ ሪፎርም ከተካሄደ በሁዋላ በሃዋላ የተገኘው ምንዛሬ ከፍተኛ መሆኑን ያመልከቱት አቶ ማሞ፣ በቀጣይ ከሃዋላ የሚገኘውን ምንዛሬ ለማስፋት ልዩ ማነቃቂያና ስልት መነደፉን ከፋና ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ አስታውቀዋል። በቀጣይ የተጀመሩ የፋይናንስ ጥብቅ አሰራሮች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ በማመልከት ለሃዋላ አድራጊዎች ልዩ ማነቃቂያ እንደሚደረግ ከመጠቆማቸው ውጪ ዝርዝሩን አልተናገሩም። በኢትዮጵያ የኤርትራ መንግስት በቀጠራቸው አማካይነት የብር አተባ እንደሚካሄድ በተደጋጋሚ የሚገለጽ ጉዳይ እንደሆነ ይታወቃል። Type your email… Subscribe Share this: Click to print (Opens in new window) Click to email a link to a friend (Opens in new window) Click to share on Facebook (Opens in new window) Facebook Click to share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn Click to share on X (Opens in new window) Click to share on Pinterest (Opens in new window) Pinterest Click to share on Telegram (Opens in new window) Telegram Like Loading... ECONOMYNEWS FacebookX TwitterPinterestLinkedInTumblrRedditVKWhatsAppEmail ኤርትራ ኢትዮጵያን ከሳ የመልስ መግለጫ አወጣች፤ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት እንዳልጣሰች አስታውቃለች ” ፅንፈኛው ቅማንት ” የተባለ ታጣቂ በርካታ ሾፌሮችን ገደለ፤ አግቶ የወሰዳቸውም አሉ Related posts Related posts More from author ኤርትራ ኢትዮጵያን ከሳ የመልስ መግለጫ አወጣች፤ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት እንዳልጣሰች አስታውቃለች June 27, 2025 በሕጋዊና ትይዩ ገበያው ያለውን የውጭ ምንዛሬ ልዩነት መጥበብ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ June 27, 2025 የጎጃም ፋኖ ከአዲሱ ሕብረት ወጣ፤ ከሌሎች ጋር ቅንጅት ወይም ውህደት ለመፈጸም እየሰራ ነው፤ ለድርድር የወሰኑ አሉ June 26, 2025 ” ፅንፈኛው ቅማንት ” የተባለ ታጣቂ በርካታ ሾፌሮችን ገደለ፤ አግቶ የወሰዳቸውም አሉ June 28, 2025 ኤርትራ ኢትዮጵያን ከሳ የመልስ መግለጫ አወጣች፤ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት እንዳልጣሰች አስታውቃለች June 27, 2025 በሕጋዊና ትይዩ ገበያው ያለውን የውጭ ምንዛሬ ልዩነት መጥበብ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ June 27, 2025 በሚቀጥለው ዓመት የዋጋ መናር ላይ በጥብቅ እንደሚሰራ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፤ ግሽበት ቀነሰ June 27, 2025 የጎጃም ፋኖ ከአዲሱ ሕብረት ወጣ፤ ከሌሎች ጋር ቅንጅት ወይም ውህደት ለመፈጸም እየሰራ ነው፤ ለድርድር የወሰኑ አሉ June 26, 2025 ቅዠት ራዕይ ነበር ፤ቅዠት ኢሳያስ ዘንድ ነበር፤ ቅዠት ራሱ ኢሳያስ ነበር፤ ቅዥት ኢሳያስን ሆኖ ኖሮ ኖሮ …. June 24, 2025 Load more DONATE US as partner from USD 1. ” ፅንፈኛው ቅማንት ” የተባለ ታጣቂ በርካታ ሾፌሮችን ገደለ፤ አግቶ የወሰዳቸውም አሉ June 28, 2025 760 ሚሊዮን ዶላር ከዓለም ባንክና የገንዘብ ድርጅት ተገኘ፤ ለሃዋላ ልዩ ማነቃቂያ ሊደረግ ነው June 28, 2025 ኤርትራ ኢትዮጵያን ከሳ የመልስ መግለጫ አወጣች፤ የኢትዮጵያን ሉዓላዊ ግዛት እንዳልጣሰች አስታውቃለች June 27, 2025 በሕጋዊና ትይዩ ገበያው ያለውን የውጭ ምንዛሬ ልዩነት መጥበብ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ June 27, 2025 በሚቀጥለው ዓመት የዋጋ መናር ላይ በጥብቅ እንደሚሰራ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፤ ግሽበት ቀነሰ June 27, 2025 “በምርጫ የመሳተፍ ዕድላችን 50 በመቶ ነው” አቶቀጄላ መርዳሳ የኦነግ የሕዝብ ግንኑነት ኃላፊ “በተካድኩ” ስሜት መከላከያ አማራ ክልልን ለቆ ሊወጣ ነው? ሚድሮክ ከመንግስት ሚዲያዎች ጋር የሚፈጽመው የ”አብረን አንስራ” ውል አነጋጋሪ ሆኗል “የኤርትራ ወታደሮች በጦርነቱ ተሳትፈዋል” ሲል ኢዜማ ሪፖርት አቀረበ “አማራ ከትግራይ ክልል ውጣ” አሜሪካ ግን “ግፍ” ታውቃለች? ጋምቤላ፣ ማይካድራ፣ ራያ፣ በደኖ፣ሆራ፣ዋተር …ምን ተደርጓል? Ethioreview news ለጥቆማው እናመሰግናለን። ሚዲያዎቹንም ሆነ ሰራተኞቹን አልነካንም። በደፈናው ግን አንድ አገሪቱ... Aram What about Iran??? Khamenei slughtered 500 people in 3 days!... Data Kitchen I enjoyed readingg your post 20bet Your article gave me a lot of inspiration, I hope... Bereket በጣም ጥሩ ሀሳብ አጋሪታችሀል ኢሰመኮ ሁለት ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች የጸጥታ ሃይሎችን ጨምሮ ጉዳት እንደደረሰባቸው አስታወቀ June 1, 2023 “ … ወደ ፍትህ አካላት ይዘን የምንሔሄድበትን ሁኔታ ቀድመን ለሕዝብ የምናሳውቅ ይሆናል” ኢዜማ June 24, 2021 ጌታቸው ረዳ “አጋጣሚውን በመጠቀም ወልቃይትን በሃይል እናስመስል የሚል ቡድን አለ” አሉ፤ ትህነግ “270 ሺህ ጦር አለኝ” አለ September 9, 2023 የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ለፀጥታው ምክር ቤት በቱኒዚያ የቀረበው ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ እንዲደረግ ተጠየቀ August 26, 2021 የሸኔ ቡድን የሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎችን … January 19, 2023 በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ከሚሰራጩ የጥላቻ ይዘቶች አንጻር የቲክቶክ ቸልተኝነትና ዝምታ May 23, 2023 Ethiopian Diaspora: Appeal to the U.S. Congress and the Biden Administration Following the Coup D’Etat in the Republic of Sudan October 29, 2021 ትራምፕ የአሜሪካንና የዓለምን ፖለቲካ ናጡት፤ አሜሪካን በሞራል ገንብቶ ወደ ብልጽግናና ክብሯ መመለስ January 21, 2025 ጃል መሮ “ወለጋ በቃን” አሉ “የተቀባው” ያሉት የኦነግ ጦር በአምስት አቅጣጫ ወደ አዲስ አበባ? June 23, 2024 “የመከላከያ ሠራዊት ከክልላችን ይዉጣ” የማንን ፍላጎት ለማሳካት? August 4, 2023 “አፈቀላጤው” ርዕሰ መስተዳድር በትግራይ የኩዴታ ስጋት ውስጥ September 6, 2023 ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ!! March 1, 2022 ቅዱስ ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ ሉቃስን አወገዘ፤ ንግግራቸው ቤተክርስቲያንን ብዙ ዋጋ ማስከፈሉ ተገለጸ፤ June 6, 2024 የኢትዮጵያ አሜሪካን ሲቪክ ካውንስል ለሴኔተር ጅም ኢንሆፍ በዲያስፖራ ስም የምስጋና ደብዳቤ አስገብቷል May 31, 2021 በወንጀል የተገኘን ሃብትና ሽብርተኝነትን መርዳትን ለሚመረመሩ መርማሪዎች የተሰጠው ስልጣን እያነጋገረ ነው June 17, 2025 “ትህነግ የሚተማመንበት አርሚ 4 በሙሉ ተደመሰሰ የባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ተሰበረ” November 18, 2021 ከ65 ሚሊየን ብር በላይ ሰርቀዋል የተባሉ ሃላፊዎች ላይ ፍርድ ተሰጠ January 17, 2023 Ibsa Humna Waloo Nageenyaarraa Kenname April 30, 2023 The ETHIOREVIEW.ORG free website provied news, information, opinions and analysis, from and to the public "በሰው ልጆች ዕልቂትና በብሄራዊ ጥቅም መነገድ ይቁም!" NEWShomeMEDIAOPINIONPOLITICStopnewswSOCIETYlawentertainmentworldECONOMYINTERVIEWeventOromiffasportfeaturedhotarchivebusinesstips © Copyright 2025, All Rights Reserved ENGLISH HOME MEDIA links ስፖርት ወሬ and ጤና Home demo times
For advertisement: 510-931-9107
Copyright © 2025 Usfijitimes. All Rights Reserved.