TRENDING NEWS
Back to news
16 Jul, 2025
Share:
ዳግም ያገረሸው ኮቪድ-19
@Source: nbcethiopia.com
Tuesday, July 15, 2025 PROGRAM AND FEATURES NBC MAGAZINE NBC REALITY SHOW NBC TALK SHOW NBC DOCUMENTARY View All Result PROGRAM AND FEATURES NBC MAGAZINE NBC REALITY SHOW NBC TALK SHOW NBC DOCUMENTARY View All Result View All Result ዳግም ያገረሸው ኮቪድ-19 ዳግም ያገረሸው ኮቪድ-19 July 15, 2025 News Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram NBC Ethiopia የአሜሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማእከል እንደገለጸው በ 25 የአሜሪካ ግዛቶች ኮቪድ-19 በድጋሜ አገርሽቶል፡፡ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በደቡብ፣ ደቡብ ምስራቅና ምዕራብ የአሜሪካ አከባቢዎች እየተስፋፋ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በድጋሜ በተከሰተው በዚህ ቫይረስ የተያዙ አብዛኛዎቹ ሰዎች የጸና ህመም ባያስተናግዱም አንዳንዶቹ ግን ትኩሳት፣ የጡንቻ ህመም እና ሽፍታን ጨምሮ የጉንፋን መሰል ምልክቶችን ይታይባቸዋል። በአሜሪካ የጤና ባለሥልጣናት እንደገለጹትም በዚህ ቫይረስ በተያዙ በሽተኞች ሆስፒታሎች ላይ ከፍተኛ ጭማሪ እያዩ መሆናቸውን ተናግረዋል ። ነፍሰ ጡር ሴቶች የኮቪድ-19 ቫይረስ የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው የተባለ ሲሆን ከቫይረሱ እራሳቸውን መከላከል እንዳላእባቸው ሲ ዲ ሲ ገልጾል፡፡ በ ሔርሜላ ተመስገን Source: @NBCEthiopia NBCEthiopia Tags: #covid_19EthiopiaFacebookMeta ShareTweetShare Previous Post የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በብሪክስ ጉባኤ ላይ ያደረጉትን ተሳትፎ አስመልክቶ፣ የተሰጠ ማብራሪያ Related Posts የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በብሪክስ ጉባኤ ላይ ያደረጉትን ተሳትፎ አስመልክቶ፣ የተሰጠ ማብራሪያ July 15, 2025 በዓለም ላይ ለኑሮ ምቹ የሆኑ ከተሞች July 15, 2025 ክትባት ያልደረሳቸው የዓለማችን ህጻናት July 15, 2025 የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ ተካሄደ July 15, 2025 2ኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት እየተካሄደ ነው July 15, 2025 ለተጣለብኝ ማዕቀብ ምላሽ እሰጣለው – የአውሮፓ ህብረት July 15, 2025 Leave a Reply Cancel reply Your email address will not be published. Required fields are marked * Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Recent News ዳግም ያገረሸው ኮቪድ-19 July 15, 2025 የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በብሪክስ ጉባኤ ላይ ያደረጉትን ተሳትፎ አስመልክቶ፣ የተሰጠ ማብራሪያ July 15, 2025 በዓለም ላይ ለኑሮ ምቹ የሆኑ ከተሞች July 15, 2025 Popular Posts የሆድ መነፋት ምንድ ነው? ሱስ ምን ማለት ነው? አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster) የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች Follow Us: Follow Us: Recent News ዳግም ያገረሸው ኮቪድ-19 July 15, 2025 የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በብሪክስ ጉባኤ ላይ ያደረጉትን ተሳትፎ አስመልክቶ፣ የተሰጠ ማብራሪያ July 15, 2025 Advertising Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia. +251 970707143 +251 970707142 Email: info@nbcethiopia.com Terms & Policy © 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved. View All Result NEWS PROGRAM PROGRAM AND FEATURE NBC MAGAZINE NBC REALITY SHOW NBC TALK SHOW NBC DOCUMENTARY © 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved. Welcome Back! Login to your account below Remember Me Forgotten Password? Create New Account! Fill the forms bellow to register All fields are required. Retrieve your password Please enter your username or email address to reset your password. Add New Playlist Are you sure want to unlock this post? Unlock left : 0 Are you sure want to cancel subscription?
For advertisement: 510-931-9107
Copyright © 2025 Usfijitimes. All Rights Reserved.